Skip to content

INVITATION TO BID BY THE HararI People’s RegionAL Government

    የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር HHDGC/01/16 ስመጀመሪያ ጊዜ የወጣ

    1. ሎት- ጌይ መድረሳ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ማስፋፊያ፣ 2. ሎት 2 የአንደኛ ሞዴል ት/ቤት ኬጂ ግንባታ፣ 3. ሎት 3 የሐሰን ጌይ ት/ቤት ኬጂ ግንባታ
      4 ሎት 4- የአቦከር ት/ቤት ኬጂ ግንባታ
      የጨረታ ቁጥር HHDGC/02/6 የአባዲር ጤና ጣቢያ ፕሮጀክት
      የሐ/ሕ/ክ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽ ኤጀንሲ የት/ቢሮ ፕሮጀክት የሆኑ ጌይ መድረሳ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ማስፋፊያ፣ የአንደኛ ሞዴል ት/ቤት ኬጂ ግንባታ፤ የሐሰን ጌይ ት/ ቤት ኬጂ ግንባታ፣ አቦከር ት/ቤት ኬጂ ግንባታ ስራን ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም የጤና ቢሮ ፕሮጀክት የሆነ የአባዲር ጤና ጣቢያ ግንባታ ደረጃ አምስት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እና ከዚያ በላይ የሆነ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ስራ ተቋራጮች አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
    2. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
    3. የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ገ% በሲፒኦ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ የጨረታ ቁጥሩ እና የፕሮጀክቱን ስም የሚገልጽ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ (የጨረታ ቁጥና የፕሮጀክቱ ስም ያልተገለጹበት ዋስትና ተቀባይነት የለውም፡፡)
    4. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች ለዘመኑ የታደሰ ፍቃድ፣ ከሚመለከተው አካል ለደረጃው የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፣ የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ ንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
    5. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራቾች በክልሉ ግዥ መመሪያ መሰረት በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ በክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ወይም ከሕጋዊ አካል የተሰጠ አቅራቢነት ፍቃድ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
    6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራሽን ኤጀንሲ የማይመለስ 1000 ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ::
    7. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ለዚህ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጠቅላላ
      ዋጋቸውን በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል እና ኮፒውን በመለያየትና ለየብቻ በማሸግ እንዲሁም የቴክኒካል መወዳደሪያ ሰነዱን ኦርጅናል እና ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ እና ሁለቱን እንደገና በአንድ ፖስታ በማሸግ የተጫራቹን ስም እና አድራሻ በመፃፍ የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ቢሮ ቁጥር 15 ማስገባት አለባቸው።
    8. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ22ኛ ቀን ጠዋት 3:30 ተዘግቶ በዛው ዕለት 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
    9. ኤጀንሲው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

    አድራሻ፡- ስልክ ቁ. 025-8670680
    በሐ/ህ/ክ/መንግስት የቤቶች ልማት እና የመንግስት
    ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ

    የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

    አዲስ ዘመን ጥቅምት 13 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

    Read more Construction Tenders

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-tenders

    http://constructionproxy.com/category/tender