Skip to content

INVITATION TO BID BY THE ADDIS ABABA CITY ROADS AUTHORITY

    የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

    የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2016 በጀት አመት መንገድ ስራ የሚያገለግሉ የመጫን አቅማቸው 12 እና በላይ የሆነ እንዲሁም የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ 2013 እና ከዛ ወዲህ የተመረቱ 100 ገልባጭ መኪኖችን በቁርጥ ዋጋ አማካይ በሜ.ኪ/ኪ.ሜ 16.58(አስራ ስድስት ብር ከ58/100) እና በቶን(ኪ.ሜ በአማካይ 17.10 (አስራ ሰባት ብር ከ1/100) ተከራይቶ ለማሰራት ይፈልጋል ስለዚህ መስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አብ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106 ህጋዊ ሰነዶችና ሊብሪ ኦርጅናልና ኮፒ ይዛችሁ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

    ጥቅምት 11 ቀን 2016ዓ.ም. በሚወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ዝርዝሩን ማየት ይላል።
    ተጨማሪ ማብራሪያ በስ።ቁ 011 3-72-28-25 13-71-41-03 ይደውሉ]
    Location
    https://maps.app.goo.gl/efPhiCb6HkWEZbYi8

    Read more Construction Tenders

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-tenders

    http://constructionproxy.com/category/tender