Skip to content

INVITATION TO BID BY SOUTHWEST ETHIOPIA PEOPLE’S REGION

    ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
    በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ ቤት በ2016 በጀት ዓመት ለወረዳው የብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የቢሮ ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶችን ማሟላት ይጠበቅባችዋል፡፡

    1. በግንባታ ስራ ዘርፍ ማለትም GC/BC ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ የሆኑ የግንባታ ተቋራጮች መሆን አለባቸው::
    2. ተጫራቾች በዘርፉ ያላቸውን የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
    3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
    4. ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ወቅታዊ የግብር ክፍያ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፡፡
    5. የቫት የምዝገባ ሰርተፊኬት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፡፡
    6. በአቅራቢዎች ስም ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የሚገልጽ ማስረጃና ሌሎች ሰነዶችን ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
    7. ተጫራቾች በጽ/ቤቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል ዘውትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 1:30 ሰዓት ድረስ ከጽ/ቤቱ ግዥ ፋ/ን/አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 8 /ስምንት/ መግዛት ይችላሉ፡፡ 8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ጋራንቲ ወይም በሲፒኦ በደ/ቤ/ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ስም አሰርተው ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
    8. ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ቴክኒካሉን 1 ኦሪጅናል እና 2 ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻሉን 1 ኦሪጅናል እና 2 ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
    9. ጨረታው ለተከታታይ 21 ቀናት ክፍት ሆኖ በ30ኛው ቀን ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከሰዓት 9፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ዕለቱ ዝግ ወይንም በዓል ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
    10. የግንባታው ቦታ በደ/ቤ/ወረዳ በደ/ወርቅ ቀበሌ አስተዳደር ህንፃ ግቢ ይገኛል፡፡
    11. ተጫራቾች ተሞልተው የሚቀርቡ የግንባታ ስራው የመወዳደሪያ ሀሳብ ደጋፊ ሰነዶች በግልጽና በጥራት መግለጽ አለባቸው፡፡
    12. በተጫራቾች ተሞልተው የሚቀርቡ የመወዳደሪያ ሀሳብ እና ሌሎችም ተጨማሪ ማረጋገጫዎች የሚመለከተው አካል ፊርማና ማህተም ካልተደረገባቸው የቀረበው የመወዳደሪያ ሀሳብ ሊሰረዝ ይችላል፡፡
    13. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተና ያላካተተ መሆኑን በግልጽ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፤ ያለበለዚያ ያስገቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደረጎ ይወሰዳል፡፡
    14. ተጫራቾች ያስገቡት የጨረታ ዶክመንት ሙሉ ከሆነ ተጫራቾቹ ቢገኙም ባይገኙም የጨረታ ፖስታዎች ይከፈታል፡፡
    15. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
      አድራሻ፡-በደ/ቤ/ወረዳ ደ/ወርቅ ከተማ ቦታ ይገኛል፡፡
      ስልክ ቁጥር፡-047-450-9072
      ከተማ፡- ደ/ወርቅ
      በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የቤንች
      ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ስ ጽ/ ቤት

    የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

    አዲስ ዘመን ጥቅምት 14 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

    Read more Construction Tenders

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-tenders

    http://constructionproxy.com/category/tender