Skip to content

invitation to bid by Sidama National Regional Government

  በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ
  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ


  በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በዳሌ ወረዳ ቤራጣ ዲቾ ቀበሌ በ2016
  በጀት ዓመት በወርልድ ባንክ የእንስሳትና ዓሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀከት ድጋፍ ሊያሠራ ላቀደው የወተት | ማቀነባበሪያ መጋዘን ግንባታ ሥራ ህጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት
  ይፈልጋል፡፡
  በዚህ መሰረት ተጫራቾች ማሟሳት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-

  1. ደረጃቸው GC-5/BC-5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ የሥራ ተጫራቾች 2016 ዓ/ም የንግድ ሥራ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN.NO) ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ ኮንስትራከሽን ሚኒስቴር ወይም አግባብነት ካለው መንግስት ተቋም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤ የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝገቢ መሆን አለባቸው፡፡
  2. አስፈላጊውን የግንባታ ማቴሪያሎች፣የሥራ መሳሪያዎች እና ለሌሎች ሀብቶችን በግላቸው አቅርበው ግንባታውን መሥራትና ማጠናቀቅ አለባቸው፡፡
  3. በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውስጥ ፕሮጀክቶችን ሠርቶ ለማስረከብ ከአሠሪ እና ከሚመለከተው መሥሪያ ቤቶች ጋር ህጋዊ ውል ገብተው በስራ ወቅት ከአሠሪ መስሪያ ቤት ወይም ከአማካሪ መስሪያ ቤት ማንኛውም ዓይነት የሥራ አፈፃፀም ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ሥራ ተቋራጮች የጨረታ ሰነድ መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችሉም፡፡
  4. በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በዋናው ውል ስምምነት ገብተው ሶስትና ከዚያ በላይ ሥራ ጀምረው ያላጠናቀቁ (ያልጨረሱ) ተቋራጮች ጨረታውን መግዛት ሆነ መወዳደር አይችሉም።
  5. የሥራ ተቋራጮች ለውድድር ያቀረቡትን ብታት (ቴከኒክ) መወዳደሪያ ሰነዶች ዋና (ኦሪጅናል) ሲጠየቁ አቅርበው ማመሳከር አለባቸው፣ ይህ ተጣርቶ ኮፒው ከዋናው ጋር ተመሳከሮ ትክከለኛ ካልሆነ ተቋራጩ ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
  6. የጨረታ ማስከበሪያ (bid security) ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና THANK GALIRANTE ወይም የክፍያ ማዘዣ (CPO) ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ።
  7. የሥራ ተቋራጮች በተጫራቾች መመሪያ መሰረት ህጋዊ ፈቃዳቸውንና ተፅታ (T) የተመዘገቡበትን ሰርተፊኬትና ታከስ ክሊራንስ በማቅረቡ የጨረታ ዶክመንቱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ30 (ሰላሳ) ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 400(አራት መቶ ብር/ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንሰሳት ሀብት ልማት ቢሮ ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ከፍል በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  8. የሥራ ተቋራጮች ከጨረታው መዝጊያ ቀን በፊት የግንባታ ሳይት በራሳቸው ወጪ አይተው ማረጋገጥ አለባቸው፡፡
  9. የጨረታው ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ ጨረታ ማስከበሪያ (bid security)፣ ፋይናንሻል አንድ ዋና (ኦርጂናል) እና ሁለት ኮፒዎችን እንዲሁም ቴክኒካል አንድ ዋና ኦርጂናል እና ሁለት ኮፒዎችን ሰነድ በተለያየ ኤንቨሎፕ በስም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ ትልቁ ፖስታ ውስጥ ተከተውና በሁሉም ዶክመንት ላይ ስምና አድራሻ በመፃፍ ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ3ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡ዐዐ ሰዓት በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ግዥ/ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ከቴክኒካል ሰነድ ጋር አብሮ መታሸግ አለበት::
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 6፡00 ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 8፡00 ላይ ይከፈታል፣ የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያግደውም፡፡
  11. አሠሪው መ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. አሸናፍው ተጫራች በጨረታ ሰነድ ላይ በተጠቀሰው መሠረት ለቅድመ ክፍያ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  13. የጨረታው መዝጊያና መከፈቻ ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ቦታና ሰዓት ይሆናል፡፡


   ስተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0916108360/0926429697/0916869296 ደውስ መጠየቅ ይቻሳስ፡፡

   አድራሻ፡-ሳውዝ ኢንተርናሽናል ሆቴል ከፍ ብሎ ደቡብ ግሎባል ባንክ ባስው ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢር ቁጥር 08 እንገኛሰን፡፡
   በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ሀዋሳ

  Read more Construction Tenders

  https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-tenders

  http://constructionproxy.com/category/tender