Skip to content

INVITATION FOR BID BY THE ARADA SUB-CITY DESIGN AND CONSTRUCTION WORKS

    INVITATION FOR BID BY THE ARADA SUB-CITY DESIGN AND CONSTRUCTION WORKS
    November 13, 2023 by በድጋሚ የወጣ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ተቋ004/2016 ዓ.ም
    በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት ሊያሰራው ለፈለገው ሥራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ለግንባታ አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን የሰው ሃይል በማቅረብ በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅተው ተመራቂ ማኅበራትን ህጋዊ የሥራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
    ተቋራጮች ማሟሳት ያስባቸው መስፈርቶች

    ተ.ቁ
    የሥራው ዓይነት – ወረዳ 05 አፍንጮ በር 3 በ 1 ሜዳ እድሳት ሥራ
    የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና – 50,000 ብር
    ደረጃ – በጥቃቅንና አነስተኛ ተመራቂ ማኅበራት
    የጨረታ ሰነድ መሸጥ የሚጀመርበት ቀን – የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ከ2፡30-10፡00 ሰዓት

    የጨረታ ማስገቢያ ቀን – የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11 ቀን ከ2፡30-04፡00 ሰዓት
    የጨረታ መከፈቻ ቀን – የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11 ቀን ከረፋዱ ከ4፡15 ሰዓት ጀምሮ

    1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመውሰድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ህጋዊ ዶከመንታችሁን ዋናውንና አንድ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
    2. በዘርፉ የ2015/2016 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የምዝገባ ምስከር ወረቀት ያላቸው
    3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት
    4. ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና ጊዜው ያላለፈበት ታከስ ከሊራንስ ማስረጃ
    5. ከመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተመዘገቡ ምስከር ወረቀት ያላቸው፤
    6. 4 ማንኛውም ሥራ ተቋራጭ ከከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የምስክር ወረቀት ያላቸው እና ከአዲስ አበባ ከተማ ግንባታ እና ፍቃድ ቁጥጥር ባለሥልጣን ተመዝግቦ የታደሰ የአጭር ምዝገባ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ሳይዝ በጨረታው መሳተፍ አይችልም፡፡
    7. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ዋናውን (Original) እና የማይመለስ ቅጂ (copy) ይዘው
    8. በመቅረብ በነፃ በአራዳ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የምህንድስና ግዥ ቡድን
    9. 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 ቀርበው መግዛት/መውሰድ ይችላሉ፡፡
    10. ጨረታው የሚከፈትበት በኛው የሥራ ቀን በእለቱ ባለቤቱና ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በጽ/ቤቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከላይ በሰንጠረዡ በተቀመጠው ሰዓት መሰረት በዕለቱ የሚከፈት ይሆናል፡፡ 7. ማንኛውም ተጫራቾች ለ9ዐ ቀናት የሚያገለግል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (BID BOND) በባንከ የከፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም የባንከ ጋራንቲ (unconditional Bank Guarantee) የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፤ የብር መጠኑም ከላይ በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው መሰረት ማስገባት የኖርባቸዋል፡፡ የቀረበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማቅረብ ያለበት በቴክኒካል ኦሪጅናል ሰነደ ውስጥ ወይም ከፖስታው ውጪ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
    11. ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦሪጅናል ብቻ፤ ፋይናንሽያል ሰነድ አንድ ኮ/ ኦሪጅናልና ሁለት /2/ ኮፒ በድምሩ አራት /4/ ሰነድ በአንድ እናት ፖስታ የድርጅቱን ማህተም እና የሚወዳደሩበትን የሥራ አይነት ስም በመጻፍ ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ የጨረታው ፋይናንሻል ሰነድ ላይ ያልተፈረመ ሆኖ ስርዝ ድልዝና በፍሉድ የተስተካከለ ዋጋ ከሆነ እና በሥራ ዝርዝር በሁሉም ሆነ በአንድ የሥራ አይተም ላይ ዋጋ አለመሙላት (unfilled Unit Rate) ሙሉ ለሙሉ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
    12. ተጫራቾች የሥራዎች የዋጋ ዝርዝር እና የጨረታ መወዳደሪያ ላይ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን፣ አድራሻቸውን በማስፈር ማህተም በማድረግ በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስታወቂያው በወጣበት በኛው የሥራ ቀን በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የምህንድስና ግዥ ቡድን 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 4፡00 ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
    13. ተጫራቾች ከዚህ በፊት ምንም አይነት ውል ያላቋረጡ መሆን ይጠበቅባቸዋል፤ በተጨማሪም በጽ/ቤቱ በተሰሩ ፕሮጀከቶች ላይ ተሳትፈው ከአንድ በላይ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ያልተሰጣቸው መሆን አለባቸው። ውል ያቋረጡ ተጫራቾች እና ከአንድ በላይ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ የተሰጣቸው ተጫራቾች በጨረታው ቢሳተፉም ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከጨረታው ይሰረዛሉ፡፡
    14. ተጫራቾች የሥራዎች የዋጋ ዝርዝር እና የጨረታ መወዳደሪያ ላይ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን፣ አድራሻቸውን በማስፈር ማህተም በማድረግ በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስታወቂያው በወጣበት በኛው የሥራ ቀን በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የምህንድስና ግዥ ቡድን 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 4፡00 ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
    15. ተጫራቾች ከዚህ በፊት ምንም አይነት ውል ያላቋረጡ መሆን ይጠበቅባቸዋል፤ በተጨማሪም በጽ/ቤቱ በተሰሩ ፕሮጀከቶች ላይ ተሳትፈው ከአንድ በላይ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ያልተሰጣቸው መሆን አለባቸው። ውል ያቋረጡ ተጫራቾች እና ከአንድ በላይ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ የተሰጣቸው ተጫራቾች በጨረታው ቢሳተፉም ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከጨረታው ይሰረዛሉ፡፡
    16. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው በወጣበት በኛው የሥራ ቀን በሰንጠረዡ ቅደም ተከተል መሠረት ከ4፡15 ጀምሮ በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የምህንድስና ግዥ ቡድን 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 ይከፈታል፡፡ የጨረታው መከፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓል ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳያ ሳዓት እና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡፡
    17. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ አራት ኪሎ በሚገኘው በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የምህንድስና ግዥ ቡድን 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 በግንባር በመቅረብ መረዳት ይችላሉ::

    Read more Construction Tenders

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-tenders

    http://constructionproxy.com/category/tender