Skip to content

INVITATION FOR BID BY THE Amhara National Regional Government

    ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
    በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የፃግብጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለፃ/ወ/ጤ/ጥ ጽ/ቤት የሙቁን ጤና ጣቢያ የማስፋፊያ ግንባታ ስራ ሲሚንቶ ቆርቆሮ እና ሚስማር ባህር ዛፍ አቅርቦት በጽ/ቤቱ ሆኖ ቀሪ ስራው በአቅራቢው የሚቀርብ ሆኖ ስራውን በግልጽ የጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፤

    1. በየዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
    2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
    3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
    4. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
    5. ደረጃ 9 እና በላይ
    6. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 15 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
    7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ 1% በጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
    8. ሙሉ ዝርዝር መግለጫ/ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡
    9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ሰነዱን ከገንዘብ ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ፡፡
    10. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ሰነዱን በመግዛት የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጆች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ፃ/ወ/ገንዘብ /ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ አስራ ስድስተኛው ቀን 4፡ዐዐ ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
    11. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ ስድስተኛው ቀን 4:00 ሰአት ታሽጎ በዚሁ ቀን ከረፋዱ 4:30 ላይ የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡
    12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
    13. በጨረታው ስርዝ ድልዝ ወይም የማይነበብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
    14. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በወረዳው ፃወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ድረስ በአካል በመገኘት መጠየቅ ይችላሉ፡፡
      በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሔ/አስ/ር ዞን የፃ/ወ/ ገንዘብ/ጽ/ቤት

    የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

    አዲስ ዘመን ጥቅምት 14 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

    Read more Construction Tenders

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-tenders

    http://constructionproxy.com/category/tender