Skip to content

INVITATION FOR BID BY Bole sub-city design and construction works office

    የቦሌ ክፍለከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት

    የቦሌ ክፍለከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

    ስለሆነም ብቁ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ነሐሴ 26 ዕትም ላይ ጋብዟል።

    Read more Construction Tenders

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-tenders

    http://constructionproxy.com/category/tender