Skip to content

INVITATION FOR BID (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር)

    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር በ2014 በጀት ዓመት የጥገና እድሳት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

    Bid closing date 16ኛው ቀን ከቀኑ በ8:00 ሰዓት
    Bid opening date በ16ኛው ቀን ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት
    Published on አዲስ ዘመን (Feb 01, 2022)
    Posted 7 hours ago
    Bid document price 100.00/አንድ መቶ ብር/
    Bid bond 50,000.00 /ሀምሳ ሺህ/
    Region Addis Ababa
    የጨረታ ማስታወቂያ

    የጨረታ ቁጥር 05/2010 ዓ.ም

    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር በ2014 በጀት ዓመት የጥገና እድሳት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡

    ስለሆነም:-

    በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ በገ/ኢ/ል/ሚ/ር የእቃና አገልግሎት አቅራቢነት ሊስት ዌብ ሳይት የተመዘገቡበትን ምስክር ወረቀት፤ ለስራው ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፤ የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው ፤ የዘመኑን አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TlN/ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
    በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጭ ድርጅቶች ደረጃ 5 /አምስት/ እና ከዚያ በላይ የህንጻ ወይም ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ/GC/BC Grade 5 መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ ገ/ኢ/ል/ሚ/ር የእቃና አገልግሎት አቅራቢነት ሊስት ዌብ ሳይት የተመዘገቡበትን ምስክር ወረቀት ፤የዘመኑን አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TlN/ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
    ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድና የተጫራቶችን መመሪያ ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በብሔራዊ ቴአትር ቢሮ ቁጥር 13 ማግኘት ይችላሉ፡፡
    ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ሙሉ አድራሻቸውን ክ/ከ፤ወረዳ ፤ቤት ቁጥር ፤ስልክ ቁጥራቸውን በመጻፍ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከቀኑ በ8:00 ሰዓት ድረስ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
    የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 /ሀምሳ ሺህ/ ከታወቀ ባንክ በሚሰጥ የተረጋገጠ ቼክ ወይም (CPO) የጨረታ መከፈቻ ቀን ከመድረሱ በፊት ከጨረታ ሠነዳቸው ጋር በማያያዝ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
    ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከቀኑ በ8፡30 በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ቢሮ ቁጥር 29 ይከፈታል ትክክለኛው ቀን የጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
    መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
    አድራሻ፡- ቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 7

    በተጨማሪ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር 0115513735 እና 0115158244 -0115150077 መጠየቅ ይቻላል፡፡

    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር

    Read more job vacancies

    http://constructionproxy.com/category/jobs

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs