Skip to content

INVITATION FOR BID(ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ)

    ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
    የጨረታ መለያ ቁጥር

    የደ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ በ UIDP-ፕሮግራም በ 2015 በጀት ዓመት በዋና ዋና መንገዶች
    የመብራት ዝርጋታ ሥራዎችን/ Supply and Installation of LED Street Light/፣
    የተፋስስ ግንባታ Drainage Construction/፣ የሰፈር ልማት ፕላን ሥራ Neighborhood development plan/፣
    የትራፊክ መብራት ዝርጋታ Traffic light installation/፣
    የአካባቢ ተጽዕኖ ግምገማ ጥናት /ለአስፓልት መንገድ፣
    ፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ፣
    ለጥልቅ ውኃ ጉድጓድ ቁፋሮና ለቄራ ግንባታ/፣
    ለአስፋልት መንገድ ግንባታ የዲዛይን ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

    በመሆኑም፣
    የመንገድ መብራት ዝርጋታ ሥራዎችን/ Supply and Installation of LED Street Light/ እና የትራፊክ መብራት ዝርጋታ (Traffic light installation)፣ በ Electro-Mechanical / 8.ተ Electricity Contractor ደረጃ 5 እና በላይ የሆናችሁ፣
    በተፋሰስ ግንባታ (Drainage Construction) በመንገድ ግንባታ (RC) እና አጠቃላይ ግንባታ ተቋራጭ (GC)፣ ደረጃ 6 እና በላይ የሆናችሁ፣
    ለሰፈር ልማት ፕላን ሥራ (Neighborhood development plan) በኢንጅነሪንግ፣ አርክቴhትና የከተማ ፕላን አማካሪነት (Engineering Architect and urban planning) ደረጃ 3 እና በላይ፣
    ለአካባቢ ተጽዕኖ ግምገማ ሥራ በአካባቢ ተጽዕኖ ግምገማ ጥናት ወይም በአካባቢ ኦዲት እና 9 አጠባበቅ ደረጃ 1 የማማከር ፍቃድ ያላችሁ ሆናችሁ የሚከተሉትን ዝቅተኛ መስፈርቶች የምታሟሉ ተቋራጮች እንድትወዳደሩ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

    How to apply:

    የዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና ማቅረብ የሚችሉ ፤
    የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN /ያላቸው እና ማቅረብ የሚችሉ
    የግዥ መጠን ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታክስ vAT የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስhር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

    .ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ.1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

    ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ደ/ማርቆስ ከተማ እስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ቢሮ 2ኛ ፎቅ የግዥና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ማግኘት ይችላሉ።
    ስለ ሥራው ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።

    ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጂ በማለት እና የፋይናንስና ቴክኒh መወዳደሪያው ለየብቻ በታሸገ ፖስታ ደ/ማ/ከ/d/ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ግዥ ፋ/ንብ/አስ/ቡድን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30ኛው ቀን 11፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

    ተጫራቾች የጨረታማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለመንገድ መብራት ዝርጋታ ሥራተወዳዳሪዎች ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/፣ ለትራፊh መብራት ዝርጋታ ተወዳዳሪዎች ብር 90,000.00 /ዘጠና ሺ ብር/፣ ለተፋሰስ ግንባታ ስራ እና ለሰፈር ልማት ፕላን ስራ ተወዳዳሪዎች ብር 30,000.00 /ሠላሳ ሺህ ብር| እንዲሁም ለአካባቢ ተጽዕኖ ግምገማ ስራ ተወዳዳሪዎች ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ትዕዛዝ |ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንh ዋስትና ማስያዝ አለባቸው። የጨረታ ማስከበሪያው ዋጋ ለ90 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።

    . ጨረታው ተጫራቾች ራሳቸው ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ 2ኛ ፎቅ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ በ30 ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ታሽጎ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ደ/ማ/ከ/አስ/ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ግዥ ፋንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ውስጥ ይከፈታል።

    (JV (Joint Venture) የሚወዳደሩ Joint Venture የሚፈጥሩ ሁሉም ድርጅቶች ከላይ በሥራው ለሚወዳደሩበት የሥራ ዓይነት የተጠቀሰውን ፈቃድና ዝቅተኛ መስፈርቶችን ማሟላት የግድ ይሆናል።

    መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

    የደ/ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ

    Read more Construction Tenders

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-tenders

    http://constructionproxy.com/category/tender